Hiber radio: የአቶ ሀይለማሪያም ንግግር የስርዓቱ ኑዛዜ ወይስ ተከትሎ ለሚመጣ ፖለቲካ ሾኬ መንገድ ለመጥረግ? ቃለ መጠይቅ

አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ <<…እዚህ እናወራለን ስንወጣ የራሳችን ኔትወርክ እንዳይነካ እንከላከላለን …>> ሲሉ በምሬት፣ተስፋ በመቁረጥ የተናገሩት ንግግር ዕውነት ለውጥ ለማምጣት ወይስ አቶ ሀይለማሪያም <<እመራዋለሁ>> የሚሉት ገዢ ፓርቲ ወይም አቶ ሀይለማሪያምን ከሁዋላ …

Read More