Hiber Radio: ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት | አቀባበሉን ተመልከቱት

የአማራ ክልል ቴሌቭዥን እንደዘገበው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በባህር ዳር ከተማ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ ‹‹ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ጉዞ›› የሚለውን ኮንሰርቱን ጥር …

Read More