Hiber Radio: < ...በኢትዮጵያ የነገሰው ድርጅታዊ ምዝበራ ዋናዎቹን ሙሰኞች የማይነካና ከሕግ በላይ ስለሆኑ ስርዓቱ ካልተለወጠ መፍትዬ አይመጣም...> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ ኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ (ሊያደምጡት የሚገባ)

<…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረተው የዘረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝ ብ ስም ከመጣው ብድርና …

Read More