Hiber Radio: በቂሊንጦ እስር ቤት የፖለቲካ እስረኞች የረሃብ አድማ ጀመሩ-ውጥረት ነግሷል በጌታቸው ሽፈራው

ዛሬ ግንቦት 2/2010 ዓም ከሁሉም የእስር ቤቱ ማማዎች መሳርያዎች ወደ እስረኛው ተጠምደው እንዳረፈዱ ለማወቅ ተችሏል ሚያዝያ 30/2010 ዓም ቀጠሮ የነበራቸው በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች ችሎት ከተረበሸ …

Read More