Hiber Radio:ታዋቂዎቹን አርቲስቶች ጨምሮ የመብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች ወደ አገር ሊገቡ መሆኑ ተገለጸ፣ደማቅ አቀባበል ይጠብቃቸዋል

በኢትዮጵያ በጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የተወሰዱ የለውጥ እርምጃዎችን መሰረት በማድረግ በረጅም እና ለአጭር ጊዜ በስደት ላይ የነበሩ ታዋቂዎቹን አርቲስቶች ዓለምጸሐይ ወዳጆ፣አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ፣ጋዜጠኛና አክቲቪስት የአዲስ ድምጽ ራዲዮ መስራችና ባለቤት አበበ …

Read More