Hiber Radio: በመተማ ሰፍረው የነበሩ 35 ወታደሮች የሕዝቡን ትግል ተቀላቀሉ፣ አርብ በተደረገ ውጊያ በወገራና በመተማ ዮሐንስ 11 የሕወሓት ወታደሮች ተገደሉ፣የተማረኩ ትግሉን ተቀላቅለዋል ፣ ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በአገሪቱ ውስጥ ፍትህ ካልስፈነ አገሪቱ ወደ ከፋ ሁኔታ እንደምትሄድ አስጠነቀቀ

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 8 ቀን 2009 ፕሮግራም < … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው ውጤት ያመጣል ወይ…ሁኔታዎች ወደ ተረጋጉ የሕዝቡ …

Read More