Hiber Radio: የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ! የለውጥ አይቀሬነት እና የሕወሓት አይቀየሬነት

በስዩም ተሾመ ባለፉት ሦስት አመታት በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ብዛት ያላቸው ተከታታይ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። ታዲያ በዚህ ወቅት በተደጋጋሚ የማነሳቸውና ሁሌም በተግባር የሚረጋገጡ ሁለት ነገሮች አሉ። እነሱም፡- የለውጥ አይቀሬነት እና …

Read More