Hiber Radio: በጭልጋ ሕወሃት በቅማንት ኮሚቴ ስም የከፈተውን ጥቃት የተቃወሙ ወጣቶች በአስለቃሽ ጭስ ተበተኑ፣በቢሸፍቱ መስቀል በተጸዕኖ አለመከበሩ ተቃውሞ አስከተለ፣ በእስራኤል የመጀመሪያዊቷ ጥቁር ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶ/ር የሚደርስባትን ጭቆና አጋለጠች፣ የቀድሞው የግብጽ ፕ/ት ሆስኒ ሙባረክ የህዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስቆም ልዩ ኮሚቴ አዋቅረው ነበር፣ መንግሥት አገር እንዲያረጋጋ እንጂ የህዝብ ሀብት የመሸጥ ስልጣን የለውም ተባለ፣ አዲሱ የሱዳን ጠ/ሚ/ር ለኢትዮጵያ ያላቸውን አክብሮት ገለጹ፣ የአትሌት ቀነኒሳ የበርሊን ማራቶን ታሪካዊ ድል መነጋገሪያ ሆኗል ፣የአርቲስቶች የፕሮግራም አፈና መቀጠሉ፣ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ ፣ከመፈንቅለ መንግሥት ጋር በተያያዘ የታሰሩ እና ሌሎችም ዜናዎች

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም አየር መንገድን ጨምሮ ዋና ዋና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሽያጭ አገሪቱን አይጠቅምም እየተባለ ሩጫው ለምንድነው? የወቅቱ የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ጋር ያደረገነው ውይይት (ያድምጡት) …

Read More