Hiber Radio: በማህበራዊ ሚዲያው የሚጽፈው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ስዩም ተሾመ በደህንነቶች ታፍኖ ተወሰደ

በአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነውና በማህበራዊ ሚዲያው በሚያወጣቸው ጽሁፎቹ የሚታወቀው ስዩም ተሾመ በሕወሓት አገዛዝ ደህነቶች ዛሬ  ታፍኖ መወሰዱን ለማወቅ ተቻለ። ስዩም ተሾመ በማህበራዊ ገጽ በሚያወጣቸው ጽፉፎች ሳቢያ በአገዛዙ ጥርስ ውስጥ መግባቱን …

Read More

Hiber Radio: “በኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው” ሊያደምጡት የሚገባ የክንፉ አሰፋ ገረሱ ቱፋና መስፍን አማን ቃለምልልስ

< …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ ኩባንያዎች አሉ የነሱ ጥቅም ሲነካ አሁን ለኢትዮጵያ ጉዳይ የበለጠ ትኩረት ሰጥተዋል … ስርዓቱ …

Read More

Hiber Radio: ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ

ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ

Read More

Hiber Radio: የአማራ ወጣቶችን ከሕወሓት ጋር አብረው የሚያስገድሉ 72 ባለሥልጣናትና ደኅንነቶች ተለይተው ታወቁ | ዝርዝራቸውን ይዘናል

ከሙሉቀን ተስፋው ከሕወሓት መልዕክት እየተቀበሉ ወጣቱን በማሳፈስ እና ጊዚያዊ የፌድራል ፖሊስ እና መከላከያ ኃይል ጊዚያዊ ማዘዥያ እዝ ከመንግሥት በጀት በመመደብ፤ መኪና በማቅረብ እና በማቀናጀት በቀጥታ እየመሩት ያሉ አማራ ነን የሚሉ …

Read More

Hiber Radio: የመብት ተሞጋቹ ኦክላንድ ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ካስፈለገ ብቸኛው ወቅት አሁን ብቻ ነው ሲል ጥሪ አቀረበ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የመብት ተሞጋቹ ኦክላንድ ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ካስፈለገ ብቸኛው ወቅት አሁን ብቻ ነው ሲል ጥሪ አቀረበ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ …

Read More

Hiber Radio: የመምህሩ የዝምታ ተቃውሞ ውጤት ያመጣል ቃለ መጠይቅ ከአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ስዩም ተሾመ ጋር (ሊያደምጡት የሚገባ)

< … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው ውጤት ያመጣል ወይ…ሁኔታዎች ወደ ተረጋጉ የሕዝቡ ጥያቄ ተገቢ መልስ የሚያገኝበት ሁኔታ መፈጠር አለበት …

Read More

Hiber Radio: የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 በ22 ከተሞች የሕወሃትን የግድያ እርምጃ በመቃወም የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ

በጎንደር፣ በባህርዳር እና በደብረ ታቦር የተደረገው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 22 ከተሞች እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ አስታወቁ:: በሽዋ:- ደብረብርሃን፣ ደብረሲና፣ አንኮበር፣ ሸዋሮቢት፣ ሸኖ፣ አዲስ አበባ እንዲሁም በጎጃም: ዳንግላ፣ …

Read More