Hiber Radio:በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱት የኦሮሚያ ልዩ ሀይልን መሳሪያ ነጠቁ፣ የዶ/ር አብይ አስተዳደር በወንጀል ተፈላጊዎቹን በፎቶ ይፋ እንዲያደርግ መጠየቁ፣የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለጦርነት በጭራሽ አንዘጋጅም አሉ፣መንግስት የትግራይ መሪዎችን የጦርነት ዝግጅት ለቀረው ሕዝብ ይፋ ያድርግ መባሉ፣የበረከት ስምዖን የጦርነት ጥሪና ዛሬም በመንግስት ወጪ አውሮፓ መታከም፣የህዳሴው ግድብ ችግር ላይ መጉዋተት ግብጽን ማስደሰቱና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 7 ቀን 2011 ፕሮግራም ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር የተደረገ ቃለምልልስ በኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት የተፈጸመውን ግፍ በአይነትም በብዛትም የቀረበው ዶክመንተሪ እንደማያሳይ ጉዳዩ ከፖለቲካ ፍጆታ ባሻገር ሊታይ ይገባል …
Read More