Hiber Radio: አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከቤተስቦቼ ጋር ዳግም ብቀላቀልም የጀመርኩትን ሰላማዊ ትግል እገፋበታለሁ አለ ፣የሰማያዊ ፓርቲ ሕጋዊ አመራሮች አገዛዙ ለሌላ ሰጥቶ ያፈረሰባቸውን ፓርቲ ዳግም ለመታደግ አስተባባሪ ኮሚቴ መረጡ፣በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት የአማራ ሰላማዊ ታጋዮች አንዱ በመርዝ ሌላው በመኪና ተገደሉ፣በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀስው ውጥረትአልበረደም ለግጭቱ መባባስ የአገዛዙ ታጣቂዎች ተጠያቂዎች ሆነዋል፣የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር በመቶ የሚቆጠሩ ስደተኞችን አስረ ከሰላሳ ዓመት በላይ የኖረውን ኤርትራዊ ስደተኛ ጨምሮ ብዙዎች ስጋት ላይ ወደቁ ፣ ወደ ካናዳ በእግር ድንበር የሚያቋርጡ በዝተዋል እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 12 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የየካቲት 12 ሰማዕታትን ስናስብ ያ በወኖቻችን ላይ በግራዚያኒ የተፈጸመ ግፍ ፈጽሞ ሊረሳ አይገባም። ከአንድ ሚሊዮን በላይ ወገኖቻችን በመርዝ ጋዝ፣በመሳሪያ፣በቦንብ ጨፍጭፏል ለዚያ የጦር ወንጀል …

Read More