Hiber Radio: የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ በአርበኛ ኮማንደር አበራ ጎባው እና በሌሎችም ጀግኖች መሰዋት የተሰማውን ሀዘን ገልፆ መግለጫ አወጣ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ አባል የሆነው አርበኛ ኮማንደር አበራ ጎባው እና የሌሎችም ጀግኖቻችን ነብስ ይማርልን!!! የወያኔን የዘር ማጥፋት እኩይ ተግባርና የህዝብ ጥያቄን ከመመለስ ይልቅ እንደ …

Read More