Hiber Radio: <<..ማዕከላዊ ውስጥ የእግር ጥፍሮቼ ተነቅለዋል በሴትነቴ ጥቃት ተፈጽሞብኛል...>> የግፍ እስረኛዋ ወጣት ንግስት ይርጋ

በጎንደር ከዓመት በፊት በኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል በሕወሃት ደህንቶችና በትግራይ ልዩ ሀይል በሌሊት ታፍኖ ለመውሰድ መሞከሩን በመቃወም የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በጎንደር በተካሄደ በሰላማዊ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ …

Read More