Hiber Radio: ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!

በአቻምየለህ ታምሩ እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል …

Read More