Hiber Radio: የኮንሶ ሕዝብ የድረሱልን ጥሪ የአድማጭ ያለህ! በግርማ በቀለ

የኮንሶ ሕዝብ ከዘጠን ወራት በፊት ለኣመታት ሲንከባለል ለቆየው የማንነት ጥያቄው መልስ ጠይቆ አደባባይ ወጥቶ ታፍኗል። ዛሬም መልስ ፈልጎ ተቃውሞውን አሰምቷል።ላነሳው የማንነት ጥያቄ ዛሬም እሳትና ጥይት ምላሽ ሆኗል። የአገሪቱን ድንበር በቅጡ …

Read More