Hiber Radio: የኦነግ ከመንግስት ጦር ጋር ውጊያ መጀመሩ፣የአማራ ሕዝብ ጠንካራ ሰላማዊ ተቃወሞና የጠ/ሚ/ር አብይ ፈጣን ምላሽ፣የአብን የካቢኔ ሹመቱን መቃወም፣ቻይና ውስጥ የኢትዮጵያ ቡና መጠጫዎችን ለመክፈት እቅድ መያዙ፣በቤንሻንጉል በድብቅ ለወጣቶች ወታደራዊ ስልጠና መሰጠቱና መሳሪያ መታደሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 18 ቀን 2011  ፕሮግራም የራያ ተወካዮች ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማግኘት ያለፉበት  ውጣ ውረድ እና የሕዝቡን የማንነት ጥያቀ አስመልክቶ የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት) ከጋዜጠኛ ሔኖክ አለማየሁ ጋር ወደ …

Read More