Hiber Radio: እውቁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ ለኢትዮጵያ ህዝብ የብሄራዊ አንድነት ጥሪ አቀረበ፣ፖለቲካ ሀጢያት ሊሆን እንደማይገባ ገለጸ፣በፈጠራ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ማንንም መጉዳት የማይፈልጉ መልካም ዕናት መሆናቸው ተገለጸ፣በመቀሌ ተደብድበው ይቅርታ እንዲጠይቁ ታግተው የነበሩ የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ተለቀው ጉዞ ጀምረዋል፣ እንደ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በውሃ ላይ እራመዳለሁ ያሉ ፓስተር ህይወታቸውን አጡ፣በደ/ሱዳን ውስጥ በጦር መሣሪያ ግዢ ላይ የነበሩ የኢህአዲግ ተቃዋሚዎች ሰሞኑን መታሰር ባለስል ጣነቱን አወዛገበ፣በአማራ ክልል ወላጆች እየተቃወሙ ከ10 ዓመት በላይ በሆናቸው ህጻናት ሴቶች ላይ ዘራቸውን እንዳይተኩ ለማድረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ በሰውነታቸው መቀበሩ ተጋለጠ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…መቀሌ ኳስ ሊጫወቱ የሄዱትን የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ሕዝቡ ዘራቸውን እየጠቀሰ ሲሰድባቸው ነበር ገና መቶ ዓመት እንገዛለን የሚሉ ፉከራዎች ነበሩ። የተበደሉት የተደበደቡት በተቃራኒው …

Read More