Hiber Radio : አሜሪካ ሶማሊያ ለሚገኘው የኢሕአዴግ እና የጅቡቲ ጦር የመረጃና የስለላ ስልጠና እየሰጠች መሆኗ ታወቀ፣ሕንድ ከኢትዮጵያና ከኤርትራ ማንን እንደምመርጥ ተቸግሬያለሁ አለች፣አልበሽር ከእስር ወዳመለጡባት ደቡብ አፍሪካ ተመልሰው ሊሄዱ ነው ፣ጦማሪያኑ ከእስር ይፈታሉ ብለው ብዙዎች እየጠበቁ ነው፣ጥርጣሬ ያላቸውም አሉ፣ ኢትዮጵያ ለውጭ ዜጎች የተመቸችና ለራሷ ዜጎች አስቸጋሪ ስርዓት ያለባት መሆኗ ተገለጸ፣ አቶ ማሙሸት አማረ በደህነቶች ክትትል ውስጥ መሆናቸውን ገለጹ፣በኢትዮጵያ ከሞቱ ሰዎች ለታማሚዎች ተለዋጭ ዐይን ማግኘት ከባድ መሆኑን የቀድሞው ፕሬዝዳንት መናገራቸው፣ ሊፍት በኔቫዳ ከሁበር ያነሰ ተሽከርካሪዎችን ለማሰማራት መወሰኑን መግለጹ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 1 ቀን 2007 ፕሮግራም <…ሌብነትና ሙስና የስርዓቱ ችግር ነው።ራሳቸው ጠ/ሚ/ሩ የመንግስት ሌባ የግል ሌባ ብለዋል። ችግሩ ማን ነው ማንን የሚያጋልጠው ነው… አሁን በጀመሩት መንገድ ወደ ሁዋላ እንጂ …

Read More