Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣አናኒያ ሶሪና ዳንኤል ሺበሺ ማእከላዊ መታሰራቸው ታወቀ፣ የኮማንድ ፖስቱን አዋጅ በመቃወም ፎቶ ተነስተው መለጠፋቸው የወንጀል ሰበብ ሆኗል፣ከተያዙ በሁዋላ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ጥርጣሬ አለ

በማህበራዊ ሚዲያ በአገር ቤት ያለውን የግፍ አገዛዝ የተለያዩ የአፈነ እርምጃዎች ሲያጋልጡና ሲተቹ የቆዩት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ጋዜጠና አናኒአ ሶሪ እና የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ሀላፊው ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ አርብ …

Read More