Hiber Radio: ኢትዮጵያ የዘነጋቻቸው ድምፆች – ከጌታቸው ሺፈራው

ምርጫ 97 ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና ወቅቱ የፈቀደውን አድርጓል። መሪዎቹ ሲታሰሩ ጮኋል። ሆኖም በዚህ ሁሉ ጩኸት ሀገርና ሕዝብ የዘነጋቸው …

Read More