የአርበኞች ግንቦት 7 ታላቅ አገራዊ ስብሰባ ዛሬ በጎልድ ኮስት ሆቴል ይካሄዳል ፣ የፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ የግንባሩ መሪዎች መልዕክት ይተላለፋል

የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 5 ፒ.ኤም ጀምሮ በላስ ቬጋስ በጎልድ ኮስት ሆቴልና ካዚኖ ይካሄዳል ።የግንባሩን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ …

Read More