Hiber Radio: ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሕግ እንዲያስከብሩ ተጠየቀ፣ምእራብ ኢትዮጵያ ውስጥ ታጣቂ ሀይሎ መንገዶችን መዝጋታቸው ተገለጸ፣የኦነግ ትጥቅ አልፈታም ማልት መንግስትን አልቀበልም ነው ተባለ፣የአማራ ቲቪ ፣የአብን ስብሰባ፣የሰብዓዊ ኮሚሽነሩ መንግስት ግጭት መቆጣጠር አቅቶታል ማለታቸው ፣አየር መንገድ ላይ የታሰረው ኢትዮጵያዊና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 27 ቀን 2011 ፕሮግራም የሀዋሳው ምርጫ በኢትዮጵያ በቅርቡ ለውጡን ተክተሎ እያደረ የመጣውን ስጋት ቀርፎ አገሪቱን ወድ ተረጋጋ እርምጃ ለመውሰድ በእርግጥ የሕግ የበላይነት ይከበራል? የቀደሞወ መ/ጠቅላይ ዐቃቢ …
Read More