Hiber Radio: ለፍርድ ተቀጥረው የነበሩት የኦፌኮ አመራሮች ፍርድ ቤት አልቀረቡም፣ተፈትተዋል የተባሉት አሁንም በእስር ላይ ናቸው!

(በጌታቸው ሺፈራው) ጥር 3/2010 ዓም በመከላከያ ምስክርነት የጠሯቸው ባለስልጣናት እንዳይመሰክሩላቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውድቅ ከተደረገባቸው በኋላ ለፍርድ የተቀጠሩት የኦፌኮ አመራሮች ዛሬ ጥር 10/2010 ዓም …

Read More