Hiber Radio: የለንደኑ ጉባዔ አስተባባሪዎች ተናገሩ | “ተጨበጨበ ማለት ተስማማ ማለት አይደለም… ሀገር ገንጣይ ኦሮሞ ሳይሆን ወያኔ ነው… ጉባዔው ላይ የተነገረው ማህበሩንም ጉባዔተኛውንም አይወክልም” | ሊደመጥ የሚገባው

<…የለንደኑ ጉባዔ ዓላማ ያ በግለሰቦች የተባለው አይደለም። እሱ የነሱ ሀሳብ ነው ። የኦሮሞ ክልል የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በአንድነት የሚኖሩበት ነው።ኢትዮጵያ የሚለው ትክክለኛ ቦታ ኦሮሚያ ነው ከ11 ሚሊዮን በላይ ልዩ ልዩ …

Read More