Hiber Radio: አናፈገፍግም! አንዷለም አራጌ ከዳግም እስር ከተፈታ በሁዋላ ሊያነቡት የሚገባ

አናፈገፍግም! (በአንዷለም አራጌ) ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች የሆኑ ሁሉ፣ በተለያየ መንገድ እየገለጹልን በደስታ ባህር እየዋኘን …

Read More