Hiber Radio: “አዲስ አበባ ሆይ! አስር ጋሽ ቆፍጣናው እና ሁለት እያዩ ፈንገሶች ይኑሩሽ!!” [ኤርሚያስ ለገሰ]

እሁድ አመሻሽ:: በፈረንጆቹ አቆጣጠር ታህሳስ 06 ቀን 2016:: የአሜሪካን ክረምት የገባ የማይመስል ብርሃናማ ቀን ነበር። የዋሽንግተን ዲሲና አከባቢዋ ነዋሪ የሆንን ኢትዮጵያውያን በኮሎምቢያና 16ኛው ጎዳና መገጣጠሚያ ላይ በሚገኘው (ኮሎምቢያ ሃይት የትምህርት …

Read More