Hiber Radio: የባሌው ከፍተኛ ግጭት የፈጠረው ስጋት ፣የጄኔራሉ ማስጠንቀቂያ፣የዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉዞ ዝግጅት፣ለአማራ መደራጀት የቀረበ ጥሪ፣በጣሊያን ኢትዮጵያዊቷ አርቢ፣የዩኒቨርስቲ መምህራን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ሲወያዩ የፖለቲካው ጣልቃ ገብነት የፈጠራቸው ችግሮች እንዲያነሱ ተጠየቀ፣በዶ/ር አብይ ስም የተከፈቱ አካውንቶች መብዛት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮሐምሌ 15 ቀን 2010  ፕሮግራም ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር በሚያደርጉት ውይይት በፖለቲካው ጣልቃ ገብነት ሲደረግ የነበረው ተጽዕኖ አላግባብ የተባረሩ መምህራን ጉዳይ የሙስናና ሌሎችም ጉዳዮች ይነሳሉ የሚል እምነት …

Read More