Hiber Radio: የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል የሚደረገው ጭፍጨፋ እንዲቆም ጠየቀ

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሚያራግበው ዘረኛ ብሄርን ከብሄር ሐይማኖትን ከሀይማኖኢ የሚያጋጭ ፖሊሲ ሳቢአ በአገር ቤት በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚደረገው ጭፍጨፋ አሳዛኝና ስርዓቱ ሀላፊነቱን በመውሰድ ጭፍጨፋውን ሊያስቆም እንደሚገባ …

Read More