Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር በአዲሱን ጠሚ/ር ንግግር ብቻ መዘናጋት እንደማይገባ ገለጸ ጊዜ ይሰጣቸውም አለ፣የተመድና የአሜሪካ ባለስልጣናት አ/አ ላይ የኢህአዲግ ሹሞችን ሊያነጋግሩ ነው፣ታዋቂው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር ለውጥ ያመጣሉ ማለቱ፣የፖለቲካ እስረኞቹ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ላይ ሊበየን ነው፣በአብዲ ኢሌ ላይ የቀረበው ተቃውሞ፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮ ደ/አፍሪካ መገደልና የቀሰቀሰው ቁጣ እና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 14 ቀን 2010 ፕሮግራም የዶ/ር አብይ ምርጫ እና እየተደረጉ ያሉ ንግግሮችና ተስፋዎቹን በተመለከተ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በአውሮፓ አጭር ቆይታው ወቅት ካለበት ተወያይተናል (አድምጡት) አዲሱ ጠ/ሚ/ር የኢህአዴግ …
Read More