ሰላማዊው ታጋይ አንዷለም አራጌ ከእስር ቤት ለልጁ ጻፈ-የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት …

Read More