Hiber Radio: ዜግነት፣ ማንነት እና ብሔርኝነት በጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ

የዜግነት ጉዳይ ከብሄር ማንነት ጋር አንዳንዴ እየተጣረሰ ሌላ ጊዜ እየተደበላለቀ መቅረብ የሰሞኑ የፖለቲካ አጀንዳ ሆኗል። ነገሩን አውቀው ለመተንተን ከሚፈልጉት ጀምሮ በራሳቸው አስተሳሰብ ዜግነትም የብሄር ጥያቄም ይሄው ነው ከዚህ ውጭ ዝውር …

Read More