Hiber Radio : አቶ ጌታቸው አሰፋ ካልተያዘ በአገሪቱ ብጥብጥ ይቀጥላል ተባለ፣ የመንግስት እና የሕክምና ባለሙያዎች ውዝግብ ፣ ከኢትዮጵያ መንግስት ካዝና ወደ ውጪ ባንክ ገንዘብ ያሸሸ የውጪ ዜጋ ታሰረ፣ የመብራት ፈረቃውም አለመከበር ችግር ፈጥሯል፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በባንኮች ታሪክ የገዘፈ ኪሳራ ገጠመው፣በሐረር የአፓርታይድ ስርዓት መቀጠሉ፣ተፈናቃዮችን በግዳጅ መውሰድን ዓለም አቀፉ ተቋም ነቀፈ እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

በትግራይ ያለው እውነታ ምንድነው የሚለውን የአረና የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ኮሚቴ ጥሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት(የመጀመሪያ ክፍል አንድ ውይይት)

 አቶ ጌታቸው አሰፋ ከአዲስ አበባ እስከ ደ/ሱዳን (ወቅታዊ ትንታኔ)

የአንጋፋው ድምጻዊ አያሌው መስፍን የሃምሳ ዓመት ጉዞ (ክፍል ሁለት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

አቶ ጌታቸው አሰፋ ካልተያዘ በአገሪቱ ብጥብጥ ይቀጥላል ተባለ

የመንግስት እና የሕክምና ባለሙያዎች ውዝግብ

ከኢትዮጵያ መንግስት ካዝና ወደ ውጪ ባንክ ገንዘብ ያሸሸ የውጪ ዜጋ ለእስራት ተዳረገ

የመብራት ፈረቃውም አለመከበር ችግር ፈጥሯል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በባንኮች ታሪክ የገዘፈ ኪሳራ ገጠመው

መንግስት በማይታዘዙኝ የህክምና ተማሪዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ሲል ዛተ

ኢሕአዲጋዊው የጎሳ ፊደራሊዝም ለአገሪቱ ውድቀት መፋጠን መንስኤ መሆኑን ምሁራኖች በጠ/ሚ/ር አብይ ፊት ገለጹ

ኢትዮጵያዊያን ተፈናቃዬችን በሐይል ውፕደ ቀያቸው የመመለሱ እርምጃ አለማቀፋዊ ቅሬታን ፈጠረ

በሐሰተኛ መረጃ  ምክንያት ለአካለ ጎደሎነት የተዳረጉት ተመራማሪ ብሶታቸውን ገለጹ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *