Hiber Radio: በጭልጋ ሕወሃት በቅማንት ኮሚቴ ስም የከፈተውን ጥቃት የተቃወሙ ወጣቶች በአስለቃሽ ጭስ ተበተኑ፣በቢሸፍቱ መስቀል በተጸዕኖ አለመከበሩ ተቃውሞ አስከተለ፣ በእስራኤል የመጀመሪያዊቷ ጥቁር ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶ/ር የሚደርስባትን ጭቆና አጋለጠች፣ የቀድሞው የግብጽ ፕ/ት ሆስኒ ሙባረክ የህዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስቆም ልዩ ኮሚቴ አዋቅረው ነበር፣ መንግሥት አገር እንዲያረጋጋ እንጂ የህዝብ ሀብት የመሸጥ ስልጣን የለውም ተባለ፣ አዲሱ የሱዳን ጠ/ሚ/ር ለኢትዮጵያ ያላቸውን አክብሮት ገለጹ፣ የአትሌት ቀነኒሳ የበርሊን ማራቶን ታሪካዊ ድል መነጋገሪያ ሆኗል ፣የአርቲስቶች የፕሮግራም አፈና መቀጠሉ፣ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ ፣ከመፈንቅለ መንግሥት ጋር በተያያዘ የታሰሩ እና ሌሎችም ዜናዎች

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

አየር መንገድን ጨምሮ ዋና ዋና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሽያጭ አገሪቱን አይጠቅምም እየተባለ ሩጫው ለምንድነው? የወቅቱ የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ጋር ያደረገነው ውይይት (ያድምጡት)

የጥፋት ሰለባ ለሆኑት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች  ምን ታስቧል? (ልዩ ጥንቅር)

ምርጫ ቦርድ የሲዳማን ህዝበ ውሳኔ ምልክቶች ይፋ አድርጓል፡፡የሚነሱት ቅሬታና ስጋቶች ኝ ተፈተዋል? በሰሜን አሜሪካ ካሉ ሁለቱ የህግ ባለሙያዎች ጋር ያደረኘው ውይይት(ክፍል ሁለትን ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በጭልጋ ሕወሃት በቅማንት ኮሚቴ ስም የከፈተውን ጥቃት የተቃወሙ ወጣቶች በአስለቃሽ ጭስ ተበተኑ

በቢሸፍቱ መስቀል በተጸዕኖ አለመከበሩ ተቃውሞ አስከተለ

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ በእስራኤል  የመጀመሪያዊቷ ጥቁር ዶ/ር የሚደርስባትን ጭቆና አጋለጠች

የቀድሞው የግብጽ ፕ/ት ሆስኒ ሙባረክ የህዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስቆም ልዩ ኮሚቴ አዋቅረው እንደነበር አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ይፋ አደረጉ

መንግሥት አገር እንዲያረጋጋ እንጂ የህዝብ ሀብት የመሸጥ ስልጣን የለውም ተባለ

የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ በበርሊን ማራቶን ታሪካዊ ድል መነጋገሪያ ሆኗል

አዲሱ የሱዳን ጠ/ሚ/ር  ለኢትዮጵያ ያላቸውን አክብሮት ገለጹ፣አካባቢያዊ ባንክም እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ

የአርቲስቶች የፕሮግራም አፈና መቀጠሉ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ  ዕጩ በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ

ከመፈንቅለ መንግሥት ጋር በተያያዘ የታሰሩ በጨለማ ቤት የደረሰባቸውን አጋለጡ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *