Hiber radio : የአሜሪካና የሩሲያ ፍጥጫ በሶሪያ አዲስ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሲቃኝ

የሶሪያ ጉዳይ የአሜሪካና የሩሲያ ዕቅድ የፈጠረው ፍጥጫ ሩሲያ አላሳድን ለማዳን አይሲሲን ማጥፋት አሜሪካ አይሲስና አላሳድንም ማስወገድ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ሰፊ መነጋገሪያ የሆነው ይህ ጉዳይ በህብር ሬዲዮ ተቃኝቷል።

የህብር ሬዲዮን ዘገባ ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን ወይም ከgoogel store Hiber radio አፕሊኬሽንን ዳውን ሎድ በማድረግና  ከዘሐበሻም ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *