Hiber Radio: የሩሲያና የቱርክ ሰሞነኛው ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፍጥጫ

አሸባሪውን አይ.ሲ.ስና አጋሮቹን በአጭር ጊዜ ወታደራዊ ጥቃት እያስጨነቀች ያለችው ሩሲያ የጦር ጄቷ በወዳጁዋ ቱርክ ተመቶ መውደቅ የፈጠረው የሁለቱ አገራት ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፍጥጫ የዓለም አዲስ የሀይል አሰላለፍ ምልክት ይሆን? የሰሞኑን ሁኔታ ቃኝተነዋል።

የህብር ሬዲዮን ዘገባ ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 እና በአውስትራሊያ 0280725172 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን ወይም ከgoogel store Hiber radio አፕሊኬሽንን ዳውን ሎድ በማድረግና  ከዘሐበሻም ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *