Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሰራዊቱ አባላትና ሰራተኛውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ አዲስ ጥሪ አስተላለፈ፣የኤርትራ መንግስት በኦሮሚያ ተቃውሞ እጄ የለበትም የወያኔ ውሸት የተለመደ ነው ሲል መግለጫ አወጣ ፣በአዲስ አበባ የተጠራውን የታክሲዎች አድማ የአገዛዙን ማስፈራሪያ አልፎ ውጤታማ ከሆነ ለውጡን ያፋጥናል ተብሏል፣የእስራኤል መንግስት ከኢትዮጵያ ሊወስዳቸው የነበሩ ቤተ እስራላዊያን ጉዞን አቋጠ፣ የአድዋ ድል በማርች ወር እንዲታወስ የሜሪላንድ ሞንቲጎመሪ ካውንቲ በአዋጅ ወሰነ፣በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ የኤርትራ እጅ አለበት ማለት ሕዝቡን እንደመሳደብ ይቆጠራል ሲሉ ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ገለጹ፣በሱዳን አማላጅነት ወደ ኤርትራ ታፍነው ከተወሰዱት 32ቱ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለጸ፣ፕ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሞ ሕዝባዊ እንቀሰቃሴ ጋር የኤርትራ እጅ አለበት በሚለው የአገዛዙ ውንጀላ ዙሪያ ምላሽ ሰጡ፣አንድ ግብጻዊ ቱጃር እና የ ሕዘብ እንደራሴ በሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ የ እስራኤልን ጣልቃ ገብነትን መሻታቸውን አስታወቁ፣የሰብኣዊና የሴቶች መብት ተሟጋቿ ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው አረፉ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በአገሪቱ ህዝብ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ፣ የአውሮፓ ህብረት ለሰላም አሰከባሪው ጦር የሚላከው የገንዘብ ደጎማን በ20 በመቶ እንደሚቀነስ አስታወቀ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አዲሱ የግንባሩ ጥሪ፣ስለ አድዋ 120ኛ በዓልና ሌሎችም

habtamu05
ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም

እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ!

<…ወያኔ እየፈጸመ ያለው ግልጽ የዘር ማጥፋት ነው። ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ሲያደርግ የነበረውን ነው ዛሬ በይፋ በወታደራዊ እዝ በስምንት ቀጠና ከፋፍሎ የኦሮሞን ሕዝብ በጠመንጃ አንበረክካለሁ ያለው የኦሮሞ ሕዝብ በነሱ አፈና ወያኔን ሳያስወግድ ወደሁዋላ አይልም…ኦሮሞው ብቻ አይደለም አማራውም በዚህ ስርዓት ተበድሏል…ሁሉም በአንድ ላይ ተባብሮ ስርዓቱን ለመጣል መነሳት እንጂ የኦሮሞ ቤት ሲቃጠል ሌላው ዳር ቆሞ ማየት ነገም የሌላው ቤት ሲቃጠል …> አባ ጫላ ለታ የኦነግ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አዲሱ የኦነግ ጥሪና የኦሮሚያ ክልል በወታደራዊ ዕዝ  ስር ስለመውደቁ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ   የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

አጠር ያለ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ርዮት ኣለሙ ጋር በወቅቱ የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴ፣በእስር ላይ ስለሚገኙት ሌሎች የህሊና እስረኞችና ተያያዥ ጉዳዮች(ሙሉውን ያዳምጡት)

<…አድዋ አባቶቻችንና እናቶቻችን በብሄርና በሀይማኖት ሳይከፋፈሉ በአንድ ላይ በፋሺስቶች ላይ የተቀዳጁት አኩሪ ድል ነው። ያኔ በብሄር ተነጣጥሎ መቆም ቢኖር ዛሬ ታላቁ የአድዋ ድል ብቻ ሳይሆን አገርና ቋንቋ የእኛ የምንለው ማንነት አይኖረንም ነበር…የአቶ መለስ አያትና የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት የጣሊአን ባንዳ መሆናቸው በታሪክ ማስረጃ ከነ ፎቶግራፉ የተረጋገጠ ነው።…> ታሪክ ተራኪው ኤድዋርዶ ባይኖሮ የአድዋን ድል 120ኛ ኣመት  አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ሙሉውን ያዳምጡት)

በቬጋስ ለጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ የተካሄደው የአክብሮት ምሽትን በተመለከተ ( አጭር ቆይታ  ከበኣሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አንዱ ጋር )

የታክሲ ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ቅሌት ላይ የሚደረግ የሕዝብ አስተያየት ማሰባሰብና የታክሲ አሽከርካሪዎች ቅሬታ (ቃለ መጠይቅ ከተሳታፊዎች አንዱ ጋር)

በግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት አፕል እና በአሜሪካው የፌዴራል ምርመራ ተቋም ( FBI) መካከል ሰሞኑን የተከሰተው የመረጃ ብርበራ ጥያቄ እና ውጤቱ ሲዳሰስ

 ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሰራዊቱ አባላትና ሰራተኛውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ አዲስ ጥሪ አስተላለፈ

የኤርትራ መንግስት በኦሮሚያ ተቃውሞ እጄ የለበትም የወያኔ ውሸት የተለመደ ነው ሲል መግለጫ አወጣ

በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ የኤርትራ እጅ አለበት ማለት ሕዝቡን እንደመሳደብ ይቆጠራል ሲሊ ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ገለጹ

በአዲስ አበባ የተጠራውን የታክሲዎች አድማ የአገዛዙን ማስፈራሪያ አልፎ ውጤታማ ከሆነ ለውጡን ያፋጥናል ተብሏል

የአድዋ ድል በማርች ወር እንዲታወስ የሜሪላንድ ሞንቲጎመሪ ካውንቲ በአዋጅ ወሰነ

የእስራኤል መንግስት ከኢትዮጵያ ሊወስዳቸው የነበሩ ቤተ እስራላዊያን ጉዞን አቋጠ

በሱዳን አማላጅነት ወደ ኤርትራ ታፍነው ከተወሰዱት 32ቱ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለጸ

የአገዛዙ ራዲዮ ሙሉ ለሙሉ ተመለሱ ሲል መዋሰቱ ተገለጸ

ፕ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሞ ሕዝባዊ እንቀሰቃሴ ጋር የኤርትራ እጅ አለበት   በሚለው የአገዛዙ ውንጀላ ዙሪያ ምላሽ ሰጡ

አንድ ግብጻዊ ቱጃር እና የ ሕዘብ እንደራሴ በሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ የ እስራኤልን ጣልቃ ገብነትን መሻታቸውን አስታወቁ

የሰብኣዊና የሴቶች መብት ተሟጋቿ ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው አረፉ

በኤርትራ ጉዳይ አንድ አፍቃሪ የሕወሓት ድህ ረገጽ ሐይለማሪያም ደሳልኝን   ክፉኛ አብጠለጠላቸው

በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ የመከላከያ   ሰራዊት በአገሪቱ ህዝብ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ

የአውሮፓ ህብረት ለሰላም አሰከባሪው ጦር የሚላከው የገንዘብ ደጎማን በ20% እንደሚቀነስ አስታወቀ

የዙምባቤው ፕ/ት ሮበርት ሙጋቤ ለአፍሪካ ሕብረት መርጃ ሲሉ በርካት የቀንድ ከብቶችን ለገሱ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-022816-030616

 

One Comment on “Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሰራዊቱ አባላትና ሰራተኛውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ አዲስ ጥሪ አስተላለፈ፣የኤርትራ መንግስት በኦሮሚያ ተቃውሞ እጄ የለበትም የወያኔ ውሸት የተለመደ ነው ሲል መግለጫ አወጣ ፣በአዲስ አበባ የተጠራውን የታክሲዎች አድማ የአገዛዙን ማስፈራሪያ አልፎ ውጤታማ ከሆነ ለውጡን ያፋጥናል ተብሏል፣የእስራኤል መንግስት ከኢትዮጵያ ሊወስዳቸው የነበሩ ቤተ እስራላዊያን ጉዞን አቋጠ፣ የአድዋ ድል በማርች ወር እንዲታወስ የሜሪላንድ ሞንቲጎመሪ ካውንቲ በአዋጅ ወሰነ፣በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ የኤርትራ እጅ አለበት ማለት ሕዝቡን እንደመሳደብ ይቆጠራል ሲሉ ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ገለጹ፣በሱዳን አማላጅነት ወደ ኤርትራ ታፍነው ከተወሰዱት 32ቱ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለጸ፣ፕ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሞ ሕዝባዊ እንቀሰቃሴ ጋር የኤርትራ እጅ አለበት በሚለው የአገዛዙ ውንጀላ ዙሪያ ምላሽ ሰጡ፣አንድ ግብጻዊ ቱጃር እና የ ሕዘብ እንደራሴ በሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ የ እስራኤልን ጣልቃ ገብነትን መሻታቸውን አስታወቁ፣የሰብኣዊና የሴቶች መብት ተሟጋቿ ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው አረፉ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በአገሪቱ ህዝብ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ፣ የአውሮፓ ህብረት ለሰላም አሰከባሪው ጦር የሚላከው የገንዘብ ደጎማን በ20 በመቶ እንደሚቀነስ አስታወቀ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አዲሱ የግንባሩ ጥሪ፣ስለ አድዋ 120ኛ በዓልና ሌሎችም”

  1. የትግራዩ ወያኔ ባለፉት ሃያ አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ስፈፅመው የነበረው ግፍ እና በደል ከልክ ያለፈ ስለሆነ ዛሬ በሥርዓቱ ላይ በእየፈርጁ የተጀመረው ተቃውሞ የዚህ የሃያ አራት ዓመታት ድምር ውጤት ስለሆነ በኦሮሚያ ውስጥ የተጀመረው ህዝባዊ አመፅ በተቀናጀ መልኩ በመደረጉ ይህንን ተሞክሮ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር እና ብሔረሰብ የተጀመረውን ሰላማዊ ትግል እና አመፅን አጠናክሮ በመቀጠል ይህንን የጠገበ እና ያረጄ ሰው በላ ሥርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከላያችን አሽቀንጥረን የዜጎቿ መብት የሚከበርበት ፣ ሁላችንም በፍቅር የሚንወዳትን እውነተኛ እና ዴሞክራቲክ የሆነችውን ኢትዮጵያን እንመሰርት ጥሪዬን አቀርባለሁ ። ድል ለሰፊው ሕዝብ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *