Hiber radio: የኢትዮጵያ አትሌቶች ጉልበት ሰጪ መድሐኒት ወስደዋል መባል ያስከተለው ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ መዘዝ

<…እነ አበበ ቢቂላ ፣ማሞ ወልዴ፣ፋጡማ ሮባ፣ደራርቱ ቱሉ፣ምሩጽ፣የዲባባ ልጆች፣እነ ሀይሌ ፣ቀነኒሳና ሌሎቹምአገራቸውን በክብር እንዳላስጠሩ ዛሬ አበረታች እጽ በመውሰድ ስማቸው የሚጠራ አትሌቶች መኖራቸው ያሳፍራል በአንድ በመንደር ልጆች የተያዘው ስልጣንን ተገን ያደረገው ባለሙያ አልባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይፍረስ..>

/ ውስጥ በገሃድ ሲሸጥ ከርሞ  ለእውቅ  እና ለብርቅዩ አትለቶቻችን  እንቅፋት  የሆነው  በአለም  ላይ የታገደው  ጉልበት ሰጪ  መድሐኒት  ያሰከተለው በሔራዊ እና አለማቀፋዊ  መዘዝ  ሲዳሰስ ልዩ ዘገባው የተወሰደ ሙሉውን ያዳምጡት

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *