Home / NewsHiber radio: ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሜዲትራኒያን ባህር ስለበላቸው ወገኖች አሳዛኝ መጨረሻ (ልዩ ጥንቅር) April 27, 2016 - Leave a Comment በሜደትራኒያን ባሕር ላይ ሰሞኑን በተከሰተው የሰደተኞች እልቂት በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች ሰለመኖራቸ፣ አሳዛኙ ድርጊት ሲፈጸም በሰፍራው የነበርው ባለቤቱን እና ህጻን ልጁን ያጣው ኢትዮጵያዊ ሰደተኛ መሪር ትዝታው የተዳሰሰበት ዘገባ (ልዩ ጥንቅር)