Hiber Radio: ኦቲዝም እና ልጆቻችን (ቃለ መጠይቅ ከሕክምና ባለሙያ ፣ከወላጅና ከስነ ልቦና ባለሙያ ጋር)

 

Hiber-radio-autisim-awarence-002

ኦቲዝም ምንድነው ከሚለው ጀምሮ የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ተወያይተናል። ያሳለፍነው ወር የኦቲዝም መታሰቢያ በመሆኑ በመላው ዓለም በልዩ ልዩ መልኩ ቀኑ ታስቦ ሰዎች የተሳለ ግንዛቤ እንዲያገኙ ጥረት ይደረጋል። ህብር ሬዲዮም ላለፉት በርካታ ጥቂት ዓመታት በየዓመቱ ኦቲዝምን በተመለከተ ግንዛቤ የሚአስጨብጥ ፕሮግራም ስንሰራ ቆይተናል።ወደፊትም አቅም በፈቀደ መጠን ኣመት ሳንጠብቅም የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለመስራት እንሞክራለን።ለዛሬ አስቀድሞ ከዚህ ቀደም አቅርበን የነበረውን ፕሮግራም ለግንዛቤ እንዲረዳ እንድታደምጡት እንጋብዛለን።

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *