Hiber Radio: ታላቁ ቡጢኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና የሰላም መልዕክተኛ መሐመድ አሊ ሲታወስ (ልዩ ዘገባ)

የዓለማችን የክፈለ ዘመኑ ያታላቆች ታላቅ የነበረው ጥቁር አሜሪካዊው ቡጢኛው መሐመድ አሊ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አርብ እለት በተወለደ 74 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። መሃመድ አሊ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹ እና ተፎካካሪዎቹ ሳይቀሩ ልዩ ክብር ነበረው ታዲያ ይህ የቦክሱን ዓለም ወደተሻለ ደረጃ እንዲደርስ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ መሃመድ አሊ እንዴት ይታሰባል? የዓለማቸን ታላላቅ ሰዎችስ ሰለ መሃመድ አሊ ምን ይላሉ?(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

hiber-radio-coverage-Muhammad-Ali-June-2016-2

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *