Hiber Radio: “[ሕወሓቶች] እኛ ስልጣን ከለቀቅን አገሪቱ ትጠፋለች የሚሉት፤ ኢትዮጵያን እኮ እነሱ አይደለም ጠፍጥፈው የሠሯት” – አቶ ለገሰ ወ/ሃና የመኢአድ ም/የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

legesse-weldehana-002-hiber

< … ትላንት ንጹህ የሆኑትን ያለወንጀላቸው አስረው ካሰቃዩዋቸው መካከል ጥቂቶቹን የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን ጭምር ፈተው ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ሲራወጡ ዛሬ ደግሞ ይሄው እኛን ሕጋዊውን የመኢአድ አመራሮች በደህነት እያሳደዱ ነው…የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይዘናጋ የጀመረውን የለውጥ ትግል በአንድ ላይ አጠናክሮ ይሄን የግፍ ስርዓት ማስወገድ አለበት።እነሱ እኛ ስልጣን ከለቀቅን አገሪቱ ትጠፋለች የሚሉት ምነው ኢትዮጵያን እኮ እነሱ አይደለም ጠፍጥፈው የሰሯት ሕዝቡ እነዚህን… > አቶ ለገሰ ወ/ሃና የሕጋዊው መኢአድ ም/የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ከህብር ሬዲዮ በአዲሱ ዓመት የሚደርስባቸውን ማሳደድ አስመልክቶ ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *