Hiber Radio: የመምህሩ የዝምታ ተቃውሞ ውጤት ያመጣል ቃለ መጠይቅ ከአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ስዩም ተሾመ ጋር (ሊያደምጡት የሚገባ)

hiber-radio-presents-seyum-teshome-002

< … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው ውጤት ያመጣል ወይ…ሁኔታዎች ወደ ተረጋጉ የሕዝቡ ጥያቄ ተገቢ መልስ የሚያገኝበት ሁኔታ መፈጠር አለበት ።ለውጥ መደረግ አለበት ይህ ካልሆነ ግን ሕዝቡ ራሱ መንግስትን ይለውጣልያ ሲሆን ግን…> የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ስዩም ተሾመ ከህብር ሬዲዮ በወቅታዊው የመምህራን ውይይት እና የዝምታ ተቃውሞ ላይ ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *