Hiber Radio: “በኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው” ሊያደምጡት የሚገባ የክንፉ አሰፋ ገረሱ ቱፋና መስፍን አማን ቃለምልልስ

geresu-mesfin-kinfu-002

< …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ ኩባንያዎች አሉ የነሱ ጥቅም ሲነካ አሁን ለኢትዮጵያ ጉዳይ የበለጠ ትኩረት ሰጥተዋል … ስርዓቱ በምንም መንገድ ሊታደስ አይችልም   …> ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ባለፈው ቅዳሜ በሆላንድ ዘ-ሔግ ላይ በኢትዮጵያ ጉዳይ የተደረገውን ውይይት መሰረት በማድረግ ከአክቲቪስት ገረሱ ቱፋና አክቲቪስት መስፍን አማን ጋር ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

<…አሁን ሕዝቡ የጀመረውን ትግል ማጠናከር ነው ያለበት ።ተቃዋሚዎችም መንግስት መለወጡ ላይ ብቻሳይሆን ከተለወጠ በሁዋላ ተፈላጊው ለውጥ ተግባራዊ እንዲሆን አስቀድሞ አሁኑኑ ትኩረት ሰጥተው መነጋገር መስራት አለባቸው…> አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ የሔጉን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ስብሰባ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ማብራሪያ(ቀሪውን ያዳምጡት)

<…የሕወሓት አገዛዝ ጊዜው ያለፈበት የተበላሸ ለአገሪቱዋና ለሕዝቡዋ አደገኛ የሆነ ነው።መጣል መውደቅ ያለበት አስቀድሞ ብዙ የለውጥ አማራጮችን ያባከነ አሁን ሊታደስም ሆነ ሊሳሳል የማይችል ኤክስፓየርድ ያደረገ ነው…> አክቲቪስት መስፍን አማን በጋራ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ(ቀሪውን ያዳምጡት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *