Hiber Radio: ‘…ጉባዔው የተጠራው የኦሮሞ የሽግግር ቻርተር ለማርቀቅ አይደለም…ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት …’ አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ (ሊያደምጡት የሚገባ )

hunde-dhugassa-hiber-radio-001

< …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን በሩ ላይ እጁን ወደላይ ስላደረገ አይደለም የገደሉት?እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም አፍነው መግዛታቸውን ማስቀጠል አይችሉም ።… ቁጥር አንድ የግብጽ ተላላኪ ወያኔ ነው ።የኢትዮጵያን በርካታ ጥቅሞች ለግብጽና ለሌሎች አሳልፎ የሸጠ መሆኑን ማንም ያውቃል። አስገራሚው ነገር ይሄ ሰሞኑን የግብጽ ሰዎች እያሉ በውሸት የሚቀሰቅሱበት ቪዲዮ ከዓመት በፊት የተቀረጸ ከግብጽ መንግስት ጋር ግንኙነት የሌላቸው ሰዎቹም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ናቸው በእነሱ ውሸት ሕዝቡ ተሰላችቷል የሚቀበላቸው የለም…ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት ትኩረቱ የጋራ …” አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ ( ያድምጡ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *