Hiber Radio: “በኢትዮጵያ አገዛዙ በሕዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ችግር ከሕግ አንጻር ለመተንተን ያስቸግራል” – ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ | ሊደመጥ የሚገባው ቃለምልልስ

“…በኢትዮጵያ አገዛዙ በሕዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ችግር ከሕግ አንጻር ለመተንተን ያስቸግራል:: ዝም ብሎ ሕገ ወጥ ነው ማለት ብቻ ያለውን የሰብኣዊ መብት ጥሰት የስርዓቱን በዜጎች ላይ የሚፈጽመውን ግፍ አይገልጽም::”

“ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ፍጹም ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው።”

“…በውጭ ያለው ወገን የሚያደርገው እንቅስቃሴ በአገር ውስጥ ባለው ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል:: ለውጥ የምንፈልግ ከሆነ በውጭ ያለነውም ልዩነትን አቻችሎ ለውጡን የሚያግዝ እርምጃ ካልወሰድን በተዘዋዋሪ የእና ድክመት የስርኣቱ ጥንካሬ እየሆነ የሚቀጥልበት ሁኔታ ይፈጠራል..…”

የሕግ ባለሙያና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ በለንደን ኪል ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሕብር ራድዮ ጋር ካደረገው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያዳምጡት)

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *