Hiber Radio: የሶማሊያው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ሶማሌ-አሜሪካዊው ፕሬዝዳንትና የወደቀችውን አገር ለማንሳት የተጣለባቸው ተስፋ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ፕ/ት መሀመድ አብዱላሂ/ፎርማጆ እና በሳቸው ማሸነፍ አደባባይ ለደስታ ከወጣው ሕዝብ በከፊል የሚያሳይ

በደህነት ስጋት በአየር ማረፊያ በተደረገ ምርጫ ወደ ስልጣን የወጡት አዲሱ የሶማሊያ አገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ተስፋዎች እና የተደቀኑባቸው ችግሮች ሲፈተሹ(ልዩ እና ወቅታዊ ምልከታዎች )በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *