Hiber Radio:’ ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ሱዳን ሔጄ ነበር ‘ -አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

“የተጀመረው የአማራ ተጋድሎ በእርግጠኝነት መሰረት ይዟል ወደፊት ይቀጥላል”

<… ትግሉ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው የበለጠ እየሰፋና መሰረት እየያዘ የሚሄድ ነው።የወልቃይትን ጉዳይ ሕወሃት ቀርቶ ማንም ሊወስን አይችልም።ራሱ ሕወሓት የአማራ መሆኑን ነገ ሊመለስ እንደሚችል ስለሚያውቅ የስኳር ፋብሪካውን ተከዜን አሻግሮ የሰንኮራ አገዳውን ወልቃይት ነው ያደረገው።ትግላችን ይቀጥላል እርስታችንን ማስመለሳችን አይቀርም…ትግሉ የሚገባወን ያህል እየተደገፈ አይደለም ይሄ የታሪክ ሽሚያውም መቆምና እርስ በእርስ መነጋገር ያስፈልጋል ይህ ካልሆነ እኔ የምፈራው…> አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ ( ያዳምጡት)

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *