Hiber Radio: የአዲስ አበባ ከተማ የባለቤትነት ጉዳይ አለማቀፋዊ መነጋገሪያ ሆነ፣በእንግሊዝ/ለንዶን ከተማ ውስጥ ክስ የቀረበባቸው የግንቦት7ቱ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር ታደስ ምላሽ ሰጡ፣ድምጻዊ አብነት አጎናፍር በሲያትል ይቅርታ ጠየቀ፣በግብር ጫና ሳቢያ አንድ ግለሰብ በአዲስ አበባ ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ፣ከሁለት ዓመት በፊት የበዓል ዋዜማ ኮንሰርቱ የታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዘንድሮም ፈቃድ እየጠበቀ ነው፣ በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች እህቶች ሰሞኑን ኩዌት ውስጥ ታሰሩ ና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 2 ቀን 2009 ፕሮግራም

በሲያትል ሬንተን ስታዲየም በ3ተኛው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ በዓል ላይ ከጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የኢ.ኤም.ኤፍ ዋና አዘጋጅ፣ከተክለሚካኤል አበበ የቀድሞው የህግ ባለሙያና የቀድሞ የኢሳት ጋዜጠኛ እንዲሁም ከጋዜጠኛ አትክልት አሰፋ የኢትዮጵያ ነገ አዘጋጅ ጋር ዘሐበሻና ህብር ሬዲዮ ልዩ ውይይት በበዓሉ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ አድርገዋል።(ቀሪውን አድምጡት)

<…በአገራችን አረጋውያን ከባድ ችግር ላይ ናቸው። መረዳት መደገፍ አለባቸው ።ህጻናቱንም አረጋውያኑንም ለመርዳት ወገኖቻችን የበኩላቸውን እንዲያደርጉ አርቲስቶችን ይዘን እዚህ ሲያትል ተገኝተናል ወገኖቻችን ሊያግዟቸው ይገባል…>ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር በሲያትል አግኝተን ስለ ሜሪ ጆይ የወቅቱ እንቅስቃሴ ካደረግነው ውይይት(ቀሪውን ያድምጡት)

<…እዚህ ሁላችን ኢትዮጵያውያን ተገኝተን በጋራ ሁላችን ተከባብረን ተግባብተን ሳንለያይ በአንድ ላይ ስናሳልፍ አስደሳች ነው። ኢትዮጵያውያን እንዲህ ሲሰባሰቡ ደስ ይላል አንድነታችን ያኮራል…> አቶ ኦባንግ ሜቶ የትብብር ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ከሲያትል ለህብር ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ(ቀሪውን አድምጡት)

/ለእነ አቶ መለስ ዜናዊ ሀውልት የሚያቆመው የአፍሪካ ህብረት ለኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም የመንፈጉ ጉዳይ ሲፈተሽ(ልዩ ዘገባ)

ለእነ አቶ መለስ ዜናዊ ሀውልት የሚያቆመው  የአፍሪካ ህብረት ለኮ/ መንግስቱ /ማሪያም የመንፈጉ ጉዳይ ሲፈተሽ(ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የአዲስ አበባ ከተማ የባለቤትነት ጉዳይ አለማቀፋዊ መነጋገሪያ ሆነ

ድምጻዊ አብነት አጎናፍር በሲያትል ይቅርታ ጠየቀ፣

የዘንድሮ 34ተኛ ዓመት የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ በዓል በድምቀት ተከበረ

በእንግሊዝ/ለንዶን ከተማ ውስጥ ክስ የቀረበባቸው የግንቦት7ቱ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር ታደስ ምላሽ ሰጡ

የጣና ሐይቅ አረም እየተስፋፋ መሆንና የአገዛዙ ዝምታ ጥርጣሬን አጭሯል

በጣሊያን የኤርትራው አምባሳደር በአገራቸው  ልጅ ጥቃት ደረሰባቸው

አለቅህም ፣እገልሃለሁየጥቃት አድራሹ ዛቻን ፓሊስ እንደገለጸው

የአስመራ ከተማ በአለም ታሪካዊ ቅርስነት ተመዘገበች

ከሁለት ዓመት በፊት የበዓል ዋዜማ ኮንሰርቱ የታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዘንድሮም ፈቃድ እየጠበቀ ነው

በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች እህቶች ሰሞኑን ኩዌት ውስጥ ታሰሩ ና ሌሎችም

በግብር ጫና ሳቢያ አንድ ግለሰብ በአዲስ አበባ ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ

ሳውዲ አረቢያ እና ሸሪኮቿ ጦራቸውን በአወዛጋቢው የጅቡቲና ኤርትራ ድንበር ሊያሰፍሩ መሆኑ ተሰማ

የሕወሓት/ኢህአዲግ መንግስት በጉዳዩ ዙሪያ አቋሙ አልታወቀም እና ሌሎችም

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *