Hiber Radio: የአዴግራቱ ዩኒቨርስቲ በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት፣የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ፣ከሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መውጫ ማጣት፣የሀይለማሪያም ደሳለኝ እነ ጄ/ል ጻድቃንን መጥራት፣የዙባቡዌ መሪ አዲስ ዛቻና የኮ/ል መንግስቱ ጉዳይ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 1 ቀን 2010  ፕሮግራም

አገር ቤት ገብቶ ለመታገልና ለሰላም ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ሔደው 17 ዓመት በእስር ቤት ካሳለፉት አቶ አበራ የማነአብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በስፋት ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት)

ዓለም እንዲሰማው የቀረበ የእስረኞቹ ሰቆቃ

ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ዛሬም በርካታ ደጋፊዎች የማግኘታቸው ምስጢር በአለማቀፍ ሚዲያ ሲፈተሽ(ልዩ እና ወቅታዊ ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የአዴግራቱ በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ

ከሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መውጫ ማጣት

 የሀይለማሪያም ደሳለኝ እነ ጄ/ል ጻድቃንን መጥራት

የዙባቡዌ መሪ አዲስ ዛቻና የኮ/ል መንግስቱ ጉዳይ

በአሜሪካ ታዋቂዋ ትውልደ ኤርትራዊ ኮሜዲያን አስተያየት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *