Hiber Radio: ዶ/ር መረራ የሚመሩት ኦፌኮ ወቅታዊ ጥሪ፣የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ፣የኦነግና ኦብነግ የጋራ መግለጫ፣ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ በአየር መውጣት፣ሚሚ ስብሃቱና የኦሮሚያ እርምጃ፣ጸረ ሽብር ሕጉ፣አና ጎሜዝ የጠሩት ስብሰባና ውዝግቡ፣አዲሱ የአሜሪካ የታክስ አዋጅና መዘዙ፣ለኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ የተዜመው የገና ሙዚቃ ተቃውሞ ማስነሳቱ እና ሌሎችም አሉ

 

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 15 ቀን 2010  ፕሮግራም

የለውጡ ተስፋና የህዝቡ ጥያቄ በህወሓት የበላይነት በሚዘወረው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ ይቀለበሳል? ሰራዊቱ ከማን ጋር ነው? በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር ከአክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

የአውሮፓ ፓርላማ አባል የሆኑት ክብርት አና ጎሜዝ የጠሩትን ስብሰባ ተከትሎ የተነሳው ተቃውሞና ከስብሰባው ተሳታፊዎች መካከል ትብብሩን ወክሎ የተገኘው የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ያሬድ ሀይለማርያም እውነታውንና የሚቀርበውን የተቃውሞ መነሻ አብራርቶታል(ያድምጡት)

የተመራጩ ፕ/ት ትራምፕ አወዛጋቢው ህግ ሆኖ የወጣው አዲሱ የታክስ አዋጅ የሚያመጣቸው ተጽኖዎችና ለብዙሃኑ የደቀነው ስጋት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ (ያድምጡት)

በርካታ የትግራይ ልጆች የኤርትራዊ ዜግነትን ይሻሉ የመባሉ ውንጀላ ሲዳሰስ፣”ስሜ እና መረጃው የእኔ መሆኑ ተነገረኝ፤ምስሉ ግን  የእኔ ያለመሆኑን አረዱኝ”የኤርትራዌው ተገን ጠያቂ እሮሮ

(ልዩ እና ወቅታዊ ጥንቅር)

“የኢትዮጵያ ንጉስ ነኝ!”ያሉት ጣሊያናዊ አስክሬን  ውዝግብ አስነሳ(ውቅታዊ ዜና ዳሰሳ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ዶ/ር መረራ የሚመሩት ፓርቲ ጥሪ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ

የኦነግና ኦብነግ የጋራ መግለጫ

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ በአየር መውጣት

ሚሚ ስብሃቱና የኦሮሚያ እርምጃ

ጸረ ሽብር ሕጉና ያስነሳው አዲስ ተቃውሞ

አና ጎሜዝ የጠሩት ስብሰባና ውዝግቡ

አዲሱ የአሜሪካ የታክስ አዋጅና መዘዙ

ለኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ የተዜመው የገና ሙዚቃ ተቃውሞ ማስነሳቱ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *